- This event has passed.
Follow up Meeting
March 7, 2023 @ 8:00 am - 5:00 pm

ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዬጲያ ከዚህ ቀደም በምእራብ ጎጃም ዞን የሴቶች የመሬት መብትና የግጭት አፈታት ዘዴዎች ላይ የሰራው ጥናት ላይ የታዮ ችግሮችን ለማስተካከል የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የድርጊት መርሀ ግብር የቀረፁ መሆኑ ይታወሳል። የካቲት 27/2015 በባህር ዳር ከተማ በተካሄደው ስብሰባ ተሳታፊዎቹ ባለፈው አንድ ወር የነበራቸውን የድርጊት አፈፃፀም ሂደት አቅርበው ተወያይተዋል።
AHRE has conducted a follow up meeting with relevant stakeholders that developed an action plan to rectify the problems identified by the assessment it has done on Women Land Rights and Dispute Settlement in Amhara region, West Gojjam Zone. In this meeting, held on March 06 in Bahir Dar city, the stakeholders presented and discussed their one month’s progress reports in implementing their action plan.
