DonateAmharic

የውይይት መድረክ

Loading Events

« All Events

  • This event has passed.

የውይይት መድረክ

February 23, 2023 @ 8:00 am - 5:00 pm

ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ የሴቶች የመሬት መብት እና የግጭት አፈታት ዘዴዎች ዙርያ  በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን መርዓዊ እና ባህር ዳር ዙርያ ወረዳዎች የተለያዩ ተግባራትን ሲያከናውን የቆየ ሲሆን በፕሮጀክቱ የመጡ ለውጦች የተዳሰሱበት እና ቀጣይ አቅጣጫዎችን የተመላከቱበት ውይይት በመጋቢት 14/2015 ዓም በባህርዳር ወተር ፍሮንት ሆቴል ተካሂዷል።

.

Details

Date:
February 23, 2023
Time:
8:00 am - 5:00 pm