- This event has passed.
Training on Women’s Land Right and Social Accountability Process
February 15, 2023 @ 8:00 am - 5:00 pm

AHRE in collaboration with CSSP2 has provided a training on Women’s Land Right and Social Accountability Process. The objective of the training is increasing awareness of women on their land right and help them claim their rights including ensuring accountability of duty bearers. The second round of the training was provided to 25 women at Amhara Region West Gojam Zone Merawi city from February 9-10/2023.
ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ ከ የሲቪል ማህበረስብ ድጋፍ ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት ጋር በመተባበር በሴቶች የመሬት መብት እና ማህበራዊ ተጠያቂነት ዙርያ ስልጠና ሰጠ። የስልጠናው ዋና አላማ ሴቶች የመሬት መብቶቻቸውን እንዲያውቁ ፣ እንዲጠይቁ እንዲሁም ማህበራዊ ተጠያቂነት እንዲሰፍን የበኩላቸውን እንዲወጡ ማስቻል ሲሆን የሁለተኛው ዙር ስልጠና ለ25 ሴቶች ከየካቲት 2-3/2015 ዓ.ም በአማራ ክልል ምእራብ ጎጃም ዞን መራዊ ከተማ ተሰጥቷል።
.
