በረቂቅ የሽግግር ፍትህ ፖሊሲው ላይ በሰብዓዊ መብቶች ላይ የሚሰሩ የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች የቀረበ አስተያየት
August 5, 2024
69
0
0
ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዬጲያ ከሌሎች በሰብዓዊ መብቶች ላይ ከሚሰሩ ሃገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመሆን፣ በረቂቅ የሽግግር ፓሊሲው ላይ ግብዓት የሚሆኑ ሀሳቦችን የያዘ የምክር ሀሳብ ሰነድ ለኢፌዲሪ ፍትህ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት በጽሁፍ አቀረበ ። .

Add Comment