Agenda Setting Session

Loading Events

« All Events

  • This event has passed.

Agenda Setting Session

October 12, 2024 @ 8:00 am - 5:00 pm

ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ ከየሲቪል ማህበረስብ ድጋፍ ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት ጋር በመተባበር በሴቶች የመሬት መብት እና ማህበራዊ ተጠያቂነት ዙርያ ስልጠና የወሰዱ 16 ሴቶችን በማስተባበር ለሴቶች የመሬት መብት መረጋገጥ እና ተጠያቂነትን ለማስፈን ባለመብቶች ከባለድርሻ አካላት ጋር ለሚያደርጉት ውይይት አጀንዳ የመቅረፅ መርሀ ግብር ያዘጋጀ ሲሆን ይህንን ተከትሎ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት በማድረግ የጋራ የድርጊት መርሃ ግብር የሚቀረፅ ይሆናል።

Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE) with the support of CSSPII has a project on women land rights and accountability. As part of the project 16 women who have taken the training have had an agenda setting session on 21 February 2023. Following this session the women will have an interface meeting with duty bearers in the coming days.

.

Details

Date:
October 12, 2024
Time:
8:00 am - 5:00 pm