1 minutes read 1 minutes read16 Days of Activism Against GBV

Reader Mode

AHRE stands as a proud contributors to the global movement of 16 Days of Activism against Gender-Based Violence, a crucial campaign spanning from November 25 to December 10. This year’s theme reverberates with urgency: “Invest to Prevent Violence against Women and Girls.” AHRE urges the government and concerned stakeholders to allocate financial resources to prevent and respond to GBV in Ethiopia.
ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ ከህዳር 15 እስከ 30 በሚካሄደው የ16 ቀናት ፀረ- ጾታዊ ጥቃት ዘመቻ ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጋር በጋራ የቆማል፡፡ ዘንድሮ የሚደርገው ዘመቻ መሪ ቃል “በሴቶች እና ልጃገረዶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ለመከላከል ኢንቨስት ያድርጉ!” የሚል ሲሆን ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ መንግስት እና ሌሎች ባለድርሻ አካለት ሁሉ ጾታዊ ጥቃትን ለመከላከል እና ምላሽ ለመስጠት አስፈላጊውን በጀት እንዲመድቡ ጥሪውን ያቀርባል፡፡

NoEXCUSE #UNITETOGERHER #16DAYSOFACTIVISM #WOMENRIGHTSAREHUMANRIGHTS

Add Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *