የአቅም ግምባታ ስልጠናዎች
April 10, 2025
77
0
0

ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ (AHRE) ከኤፍዲ ጋር በመተባበር ከታህሳስ 25 እስከ 28 ቀን 2017 ዓም በኦሮሚያ ክልል አራት ዙር የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን በተሳካ ሁኔታ አከናውኗል። ስልጠናው በሠራተኛ መብቶች እና መሠረታዊ የሰብአዊ መብቶች ላይ ያተኮረ ሲሆን የስልጠናው አላማ ተሳታፊዎች የሰራተናች መብቶችን እና መሰረታዊ የሰብአዊ መብቶች ግንዛቤ ማሳደግ ነው። በዚህ ስልጠና በኦሮሚያ ከሚገኙ የተለያዩ ፋብሪካዎችና ኢንዱስትሪዎች ከተለያዩ አሰሪዎች፣ሰራተኞች እና የሙያ ማህበራት የተውጣጡ 96 ተወካዮች በስልጠናው ላይ ተገኝተዋል።

Add Comment