UNVFVT Project Completion

Loading Events

« All Events

  • This event has passed.

UNVFVT Project Completion

October 8, 2024 @ 8:00 am - 5:00 pm

Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE) has successfully completed the rehabilitation project for victims of torture. The project was done with the financial support of the UN Voluntary Funds for Victims of Torture (UNVFVT). Through the project a total of 76 victims were provided with economic, medical and psychosocial support. The project was finalized in January 2023 and was implemented for a year. We would like to thank UNVFVT for their support and guidance throughout the project. 


ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጲያ የስቃይና ኢ-ሰብአዊ አያያዝ ሰለባ ለነበሩ ግለሰቦች ሲያደርግ የነበረውን የመልሶ ማቋቋም ፕሮጀክት አጠናቀቀ። ፕሮጀክቱ ከተባበሩት መንግስታት በጎ ፈቃደኞች የስቃይና ኢ-ሰብአዊ አያያዝ ተጎጂዎች ፈንድ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የተተገበረ ነው። በፕሮጀክቱ በድምሩ 76 ተጎጂዎች ኢኮኖሚያዊ፣ የህክምናና ስነ ልቦናዊ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል። ፕሮጀክቱ እ.አ.አ ጃንዋሪ 2023 የተጠናቀቀ ሲሆን ለአንድ አመት ተግባራዊ ሲሆን ቆይቷል። ድርጅታችን የተባበሩት መንግስታት በጎ ፈቃደኞች የስቃይና ኢ-ሰብአዊ አያያዝ ተጎጂዎች ፈንድን ላደረገልን ድጋፍና እገዛ ልናመሰግን እንፈልጋለን።

.

Details

Date:
October 8, 2024
Time:
8:00 am - 5:00 pm