BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጲያ - ECPv6.4.0.1//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-WR-CALNAME:ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጲያ
X-ORIGINAL-URL:https://ahrethiopia.org/am
X-WR-CALDESC:Events for ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጲያ
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20240101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20241023T080000
DTEND;TZID=UTC:20241023T170000
DTSTAMP:20261121T010935
CREATED:20241029T045843Z
LAST-MODIFIED:20241029T045843Z
UID:6080-1729670400-1729702800@ahrethiopia.org
SUMMARY:"የአካል ጉዳተኛና ሴት ተፈናቃዮች ህጋዊና ተግባራዊ ጥበቃዎችና ተግዳሮቶች በኢትዮጲያ" የተሰኘ የውይይት መድረክ
DESCRIPTION:ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጲያ ከኤንዲአይ ጋር በመተባበር “የአካል ጉዳተኛና ሴት ተፈናቃዮች ህጋዊና ተግባራዊ ጥበቃዎችና ተግዳሮቶች በኢትዮጲያ” የተሰኘ የግማሽ ቀን የውይይት መድረክ አካሄደ። በመድረኩ ሁለት ጽሁፎች የቀረቡ ሲሆን የመጀመሪያው “ለሴቶችና ለአካል ጉዳተኛ ተፈናቃዮች የተሰጠ ህጋዊ ጥበቃ” የተሰኘ ጽሁፍ በኤደን ፍሰሀ የቀረበ ሲሆን ሁለተኛው “ለሴቶችና ለአካል ጉዳተኛ ተፈናቃዮች ተግባራዊ ጥበቃዎችና ተግዳሮቶች” የተሰኘ ጽሁፍ በኢማድ አብዱልፈታ ቀርቧል። በመቀጠልም የኤንዲአይ አጋር ድርጅቶች በቅረቡት ጽሁፎች ዙሪያ የሚሰሯቸውን ስራዎችና ያላቸውን አስተያየት የሰጡ ሲሆን በመጨረሻም ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዲሁም ከሌሎች የሚመለክታቸው አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል። \n.
URL:https://ahrethiopia.org/am/event/%e1%8b%a8%e1%8a%a0%e1%8a%ab%e1%88%8d-%e1%8c%89%e1%8b%b3%e1%89%b0%e1%8a%9b%e1%8a%93-%e1%88%b4%e1%89%b5-%e1%89%b0%e1%8d%88%e1%8a%93%e1%89%83%e1%8b%ae%e1%89%bd-%e1%88%85%e1%8c%8b%e1%8b%8a%e1%8a%93/
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://ahrethiopia.org/am/wp-content/uploads/sites/2/2024/10/image-1680077490550-247029286.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20241023T080000
DTEND;TZID=UTC:20241023T170000
DTSTAMP:20261121T010935
CREATED:20241029T050015Z
LAST-MODIFIED:20241029T050015Z
UID:6083-1729670400-1729702800@ahrethiopia.org
SUMMARY:የውይይት መድረክ
DESCRIPTION:ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ የሴቶች የመሬት መብት እና የግጭት አፈታት ዘዴዎች ዙርያ  በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን መርዓዊ እና ባህር ዳር ዙርያ ወረዳዎች የተለያዩ ተግባራትን ሲያከናውን የቆየ ሲሆን በፕሮጀክቱ የመጡ ለውጦች የተዳሰሱበት እና ቀጣይ አቅጣጫዎችን የተመላከቱበት ውይይት በመጋቢት 14/2015 ዓም በባህርዳር ወተር ፍሮንት ሆቴል ተካሂዷል። \n.
URL:https://ahrethiopia.org/am/event/%e1%8b%a8%e1%8b%8d%e1%8b%ad%e1%8b%ad%e1%89%b5-%e1%88%98%e1%8b%b5%e1%88%a8%e1%8a%ad/
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://ahrethiopia.org/am/wp-content/uploads/sites/2/2024/10/image-1680077804232-42662894.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR