BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Association for Human Rights in Ethiopia - ECPv6.4.0.1//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-WR-CALNAME:Association for Human Rights in Ethiopia
X-ORIGINAL-URL:https://ahrethiopia.org
X-WR-CALDESC:Events for Association for Human Rights in Ethiopia
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20230101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20230314T080000
DTEND;TZID=UTC:20230314T170000
DTSTAMP:20261121T061323
CREATED:20241029T045843Z
LAST-MODIFIED:20241105T105543Z
UID:6080-1678780800-1678813200@ahrethiopia.org
SUMMARY:"የአካል ጉዳተኛና ሴት ተፈናቃዮች ህጋዊና ተግባራዊ ጥበቃዎችና ተግዳሮቶች በኢትዮጲያ" የተሰኘ የውይይት መድረክ
DESCRIPTION:ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጲያ ከኤንዲአይ ጋር በመተባበር “የአካል ጉዳተኛና ሴት ተፈናቃዮች ህጋዊና ተግባራዊ ጥበቃዎችና ተግዳሮቶች በኢትዮጲያ” የተሰኘ የግማሽ ቀን የውይይት መድረክ አካሄደ። በመድረኩ ሁለት ጽሁፎች የቀረቡ ሲሆን የመጀመሪያው “ለሴቶችና ለአካል ጉዳተኛ ተፈናቃዮች የተሰጠ ህጋዊ ጥበቃ” የተሰኘ ጽሁፍ በኤደን ፍሰሀ የቀረበ ሲሆን ሁለተኛው “ለሴቶችና ለአካል ጉዳተኛ ተፈናቃዮች ተግባራዊ ጥበቃዎችና ተግዳሮቶች” የተሰኘ ጽሁፍ በኢማድ አብዱልፈታ ቀርቧል። በመቀጠልም የኤንዲአይ አጋር ድርጅቶች በቅረቡት ጽሁፎች ዙሪያ የሚሰሯቸውን ስራዎችና ያላቸውን አስተያየት የሰጡ ሲሆን በመጨረሻም ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዲሁም ከሌሎች የሚመለክታቸው አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል። \n.
URL:https://ahrethiopia.org/event/%e1%8b%a8%e1%8a%a0%e1%8a%ab%e1%88%8d-%e1%8c%89%e1%8b%b3%e1%89%b0%e1%8a%9b%e1%8a%93-%e1%88%b4%e1%89%b5-%e1%89%b0%e1%8d%88%e1%8a%93%e1%89%83%e1%8b%ae%e1%89%bd-%e1%88%85%e1%8c%8b%e1%8b%8a%e1%8a%93/
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://ahrethiopia.org/wp-content/uploads/2024/10/image-1680077490550-247029286.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR