Interface Meeting
ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ ከየሲቪል ማህበረስብ ድጋፍ ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት ጋር በመተባበር በሴቶች የመሬት መብት እና ማህበራዊ ተጠያቂነት ዙርያ ስልጠና የወሰዱ 16 ሴቶችን በማስተባበር ለሴቶች የመሬት መብት መረጋገጥ እና ተጠያቂነትን ለማስፈን ባለመብቶች ከባለድርሻ አካላት ጋር ያወያየ ሲሆን ይህንን ተከትሎ የጋራ የድርጊት መርሀ ግብር ተቀርፃል። Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE) with the support of […]
