የውይይት መድረክ
ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ የሴቶች የመሬት መብት እና የግጭት አፈታት ዘዴዎች ዙርያ በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን መርዓዊ እና ባህር ዳር ዙርያ ወረዳዎች የተለያዩ ተግባራትን ሲያከናውን የቆየ ሲሆን በፕሮጀክቱ የመጡ ለውጦች የተዳሰሱበት እና ቀጣይ አቅጣጫዎችን የተመላከቱበት ውይይት በመጋቢት 14/2015 ዓም በባህርዳር ወተር ፍሮንት ሆቴል ተካሂዷል። .
ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ የሴቶች የመሬት መብት እና የግጭት አፈታት ዘዴዎች ዙርያ በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን መርዓዊ እና ባህር ዳር ዙርያ ወረዳዎች የተለያዩ ተግባራትን ሲያከናውን የቆየ ሲሆን በፕሮጀክቱ የመጡ ለውጦች የተዳሰሱበት እና ቀጣይ አቅጣጫዎችን የተመላከቱበት ውይይት በመጋቢት 14/2015 ዓም በባህርዳር ወተር ፍሮንት ሆቴል ተካሂዷል። .
Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE) in collaboration with Freedom House has done an assessment on media platforms on their role for the promotion of human rights in Ethiopia and conducted a half day validation workshop with various stakeholders from civil society organizations and various media representatives. The media platforms whose programs were reviewed for the […]
ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዬጲያ ከዚህ ቀደም በምእራብ ጎጃም ዞን የሴቶች የመሬት መብትና የግጭት አፈታት ዘዴዎች ላይ የሰራው ጥናት ላይ የታዮ ችግሮችን ለማስተካከል የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የድርጊት መርሀ ግብር የቀረፁ መሆኑ ይታወሳል። የካቲት 27/2015 በባህር ዳር ከተማ በተካሄደው ስብሰባ ተሳታፊዎቹ ባለፈው አንድ ወር የነበራቸውን የድርጊት አፈፃፀም ሂደት አቅርበው ተወያይተዋል። AHRE has conducted a follow up […]
ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጲያ ከኤንዲአይ ጋር በመተባበር "የአካል ጉዳተኛና ሴት ተፈናቃዮች ህጋዊና ተግባራዊ ጥበቃዎችና ተግዳሮቶች በኢትዮጲያ" የተሰኘ የግማሽ ቀን የውይይት መድረክ አካሄደ። በመድረኩ ሁለት ጽሁፎች የቀረቡ ሲሆን የመጀመሪያው "ለሴቶችና ለአካል ጉዳተኛ ተፈናቃዮች የተሰጠ ህጋዊ ጥበቃ" የተሰኘ ጽሁፍ በኤደን ፍሰሀ የቀረበ ሲሆን ሁለተኛው "ለሴቶችና ለአካል ጉዳተኛ ተፈናቃዮች ተግባራዊ ጥበቃዎችና ተግዳሮቶች" የተሰኘ ጽሁፍ በኢማድ አብዱልፈታ ቀርቧል። በመቀጠልም […]
ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ ከሲቪል ማህበረሰብ ድጋፍ ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት ጋር በመተባበር ለሰራተኞቹ እንዲሁም ለቦርድ አባላት የSafeguarding, safe recruitment እና safe programing ስልጠና መጋቢት 18 /2015 ዓ ም በአዲስ አበባ ቦሌ አምባሳደር ሆቴል ሰጠ። AHRE in collaboration with CSSP2 has provided a Safeguarding, safe recruitment and safe programing training to it's staff […]
ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ ከፕሮጀክት ኤክስፒዳይት ጀስቲስ ጋር በመተባበር የስቃይና ኢሰብአዊ አያያዝ ሰለባ ከነበሩ ዜጎች ጋር በቅርቡ ለውይይት በቀረበው ረቂቅ የሽግግር ፍትህ የፖሊሲ አማራጮች ዙሪያ የሁለት ቀን የውይይት መድረክ ያዘጋጀ ሲሆን በሁለተኛው ቀን ለተሳታፊዎቹ የጉትጎታ ክህሎትን ለማሳደግ የሚያስችል ስልጠና ተሰጥቷቸዋል። Association for Human Rights (AHRE) in Ethiopia in collaboration with Project Expedite Justice (PEJ) conducted […]
June 17/2021 Happening NOW! The launching of 3 researches by Association for Human Rights In Ethiopia (AHRE) titled: 1. The impact of COVID-19 on Human Rights in Ethiopia. 2. Human Rights in Times of State of Emergency in Ethiopia. and 3. Victims or Survivors? The Reform, Torture Victims, Rehabilitation and Justice.
Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE) in partnership with Swiss embassy has successfully conducted and launched a research work titled "Judicial Independence of the Federal Judiciary in Ethiopia: Assessment of the Post 2018 Period". Concerned stakeholders have taken part in the launching workshop. .
Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE), in partnership with the New Africa Fund, has successfully conducted a roundtable discussion titled "Media Freedom and Journalism in Ethiopia." The roundtable discussion brought together media professionals, civil society organizations, government officials, and academia to discuss the current state of the media sector, the gaps and opportunities in […]
Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE), in partnership with AFD, has successfully conducted a research validation workshop on the topic of human rights abuses against employees in Ethiopia. The study focused on several key areas, including industrial parks, private agency employees, women's participation in trade unions, and cases of gender-based violence (GBV) in the […]
AHRE © 2026 All Rights Reserved.
Developed by MereqTech IT Solutions PLC