Consultation Workshop
November 1, 2024
53
0
0
Association for Human Rights (AHRE) in Ethiopia in collaboration with Project Expedite Justice (PEJ) conducted a two day consultation workshop on the draft transitional justice policy with victims of torture. On the second day of the workshop they have revised training on advocacy by PEJ.
ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ ከፕሮጀክት ኤክስፒዳይት ጀስቲስ ጋር በመተባበር የስቃይና ኢሰብአዊ አያያዝ ሰለባ ከነበሩ ዜጎች ጋር በቅርቡ ለውይይት በቀረበው ረቂቅ የሽግግር ፍትህ የፖሊሲ አማራጮች ዙሪያ የሁለት ቀን የውይይት መድረክ ያዘጋጀ ሲሆን በሁለተኛው ቀን ለተሳታፊዎቹ የጉትጎታ ክህሎትን ለማሳደግ የሚያስችል ስልጠና ተሰጥቷቸዋል።

Add Comment