የአቅም ግምባታ ስልጠናዎች
April 10, 2025
77
0
0

ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ (AHRE) ከኤፍዲ ጋር በመተባበር ከየካቲት 18 እስከ 19 ቀን 2017 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ሁለት ዙር የአቅም ግንባታ ስልጠና በተሳካ ሁኔታ አካሄዷል። ስልጠናው በሠራተኛ መብቶች እና ሰብዓዊ መብቶች ላይ ያተኮረ ሲሆን ዓላማውም ስለእነዚህ ወሳኝ ርዕሰ ጉዳዮች የተሳታፊዎችን ግንዛቤ ማሳደግ ነው። ስልጠናው በአዳማ ከሚገኙ የተለያዩ ፋብሪካዎች እና ኢንዱስትሪዎች የተውጣጡ የተለያዩ አሰሪዎች፣ሰራተኞች እና የሰራተኛ ማህበራት ተወካዮች በተሳታፊዎችን አካቷል።

Add Comment