Blogs

End FGM

End FGM

FGM is a procedure where the female genital organs are injured or changed and there is no medical reason for this.In Ethiopia, 25 million girls and women have undergone FGM,

Learn more
International Women’s Day

International Women’s Day

እንኳን ለዓለም ዓቀፉ የሴቶች ቀን አደረሰን! የዘንድሮው የዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን ሴቶች ላይ ኢንቨስት እናድርግ፣ እድገትን እናፋጥን በሚል መሪ ቃል ይታሰባል። ሴቶች በየትኛውም የማኅበረሰብ ሕይወት ዘርፍ በግል እና በጋራ የማይተካ

Learn more
Stop Weaponization of Rape

Stop Weaponization of Rape

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በትግራይ ክልል ያለውን የሰብዓዊ መብት ሁኔታ ተከታትሎ ይፋ ባደረገው ሪፖርት መሠረት አብዛኞቹ ወሲባዊ እና ፆታን መሠረት ያደረገ ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች ጥቃቱ የተፈፀመባቸው በፕሪቶሪያ ከተፈረመው ስምምነት በፊት

Learn more
Right of Persons Accused and Arrested

Right of Persons Accused and Arrested

በሕግ አስከባሪ አካላት በቁጥጥር ስር የዋሉ ዜጎች በ48 ሰዓት ውስጥ ፍርድ ቤት የመቅረብ መብት አላቸው። ተጠርጣሪዎች የቀረቡበት ፍርድ ቤት ለተጨማሪ ምርመራ በእስር እንዲቆዩ በሚፈቅድበት ጊዜ ኃላፊ የሆኑት የሕግ አስከባሪዎች ምርመራውን

Learn more
The Right Liberty

The Right Liberty

በኢትዮጵያ ውስጥ የሕጎች ሁሉ የበላይ የሆነው የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት አንቀፅ 17 በሕግ ከተደነገገው ሥርዓት ውጪ ማንኛውም ሰው ነፃነቱን እንደማያጣ ይደነግጋል። በተጨማሪም ማንኛውም ሰው በሕግ ከተደነገገው ሥርዓት ውጪ ሊያዝ፣ ክስ ሳይቀርብበት

Learn more
Ethiopia Extends State of Emergency

Ethiopia Extends State of Emergency

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባ በዛሬው ዕለት ጥር 24 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ በዋነኛነት በአማራ ክልል በአጠቃላይ ደግሞ በሁሉም የሀገራችን አካባቢዎች ከነሐሴ

Learn more
Freedom of Expression

Freedom of Expression

በ2010 ዓ.ም የመንግሥት አስተዳደር ለውጥ ከተደረገ በኋላ ከተደረጉ የሕግ ማዕቀፍ ማሻሻያዎች መካከል በ2013 ዓ.ም የፀደቀው የመገናኛ ብዙሃን አዋጅ አንዱ ነው። ይህ አዋጅ የጋዜጠኞች ደህንነትን በማስጠበቅ ረገድ ቀድሞ ከነበረው የሕግ ማዕቀፍ

Learn more
Juvenile Detention

Juvenile Detention

ተሻሽሎ የፀደቀው የፌደራል ማረሚያ ቤት አዋጅ 1174/2012 አንቀጽ 33 የፌደራል ማረሚያ ቤት እስረኞች በታሰሩበት ምክንያት፣ ጾታ፣ ዕድሜ ወይም የጤና ሁኔታ ላይ መሠረት በማድረግ የተለየ ቦታ እንዲኖሩ ማድረግ እንዳለበት ይደነግጋል። በተለይ

Learn more
Women’s Right

Women’s Right

የኢፌዴሪ ሕገ-መንግሥት አንቀፅ 35 (7) «ሴቶች ንብረት የማፍራት፣ የማስተዳደር፣ የመቆጣጠር፣ የመጠቀም እና መብት አላቸው።» ሲል ይደነግጋል። በተጨማሪም «በተለይ መሬትን በመጠቀም፣ በማስተላለፍ፣ በማስተዳደርና በመቆጣጠር ረገድ ከወንዶች ጋር እኩል መብት አላቸው። እንዲሁም

Learn more