All Events

UNVFVT Project Completion

Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE) has successfully completed the rehabilitation project for victims of torture. The project was done with the financial support of the UN Voluntary Funds for Victims of Torture (UNVFVT). Through the project a total of 76 victims were provided with economic, medical and psychosocial support. The project was finalized […]

Training on Women’s Land Right and Social Accountability Process

AHRE in collaboration with CSSP2 is providing training on Women's Land Right and Social Accountability Process. The objective of the training is increasing awareness of women on their land right and help them claim their rights including ensuring accountability of duty bearers. The first round of the training is being provided to 25 women at […]

Agenda Setting Session

ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ ከየሲቪል ማህበረስብ ድጋፍ ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት ጋር በመተባበር በሴቶች የመሬት መብት እና ማህበራዊ ተጠያቂነት ዙርያ ስልጠና የወሰዱ 16 ሴቶችን በማስተባበር ለሴቶች የመሬት መብት መረጋገጥ እና ተጠያቂነትን ለማስፈን ባለመብቶች ከባለድርሻ አካላት ጋር ለሚያደርጉት ውይይት አጀንዳ የመቅረፅ መርሀ ግብር ያዘጋጀ ሲሆን ይህንን ተከትሎ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት በማድረግ የጋራ የድርጊት መርሃ ግብር የሚቀረፅ […]

validation workshop

Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE) in collaboration with Freedom House has done an  assessment on media platforms on their role for the promotion of human rights in Ethiopia and conducted a half day validation workshop with various stakeholders from civil society organizations and various media representatives.  The media platforms whose programs were reviewed for the […]

Consultation Workshop

ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ ከፕሮጀክት ኤክስፒዳይት ጀስቲስ ጋር በመተባበር የስቃይና ኢሰብአዊ አያያዝ ሰለባ ከነበሩ ዜጎች ጋር በቅርቡ ለውይይት በቀረበው ረቂቅ የሽግግር ፍትህ የፖሊሲ አማራጮች ዙሪያ የሁለት ቀን የውይይት መድረክ ያዘጋጀ ሲሆን በሁለተኛው ቀን ለተሳታፊዎቹ የጉትጎታ ክህሎትን ለማሳደግ የሚያስችል ስልጠና ተሰጥቷቸዋል። Association for Human Rights (AHRE) in Ethiopia in collaboration with Project Expedite Justice (PEJ) conducted […]

Safeguarding, Safe Recruitment and Safe Programing Training

ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ ከሲቪል ማህበረሰብ ድጋፍ ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት ጋር በመተባበር ለሰራተኞቹ እንዲሁም ለቦርድ አባላት የSafeguarding, safe recruitment እና  safe programing ስልጠና መጋቢት 18 /2015 ዓ ም በአዲስ አበባ ቦሌ አምባሳደር ሆቴል ሰጠ።       AHRE in collaboration with CSSP2 has provided a Safeguarding, safe recruitment and safe programing training to it's staff […]

Research Launching Workshop

Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE) in partnership with Swiss embassy has successfully conducted and launched a research work titled "Judicial Independence of the Federal Judiciary in Ethiopia: Assessment of the Post 2018 Period". Concerned stakeholders have taken part in the launching workshop. .

“የአካል ጉዳተኛና ሴት ተፈናቃዮች ህጋዊና ተግባራዊ ጥበቃዎችና ተግዳሮቶች በኢትዮጲያ” የተሰኘ የውይይት መድረክ

ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጲያ ከኤንዲአይ ጋር በመተባበር "የአካል ጉዳተኛና ሴት ተፈናቃዮች ህጋዊና ተግባራዊ ጥበቃዎችና ተግዳሮቶች በኢትዮጲያ" የተሰኘ የግማሽ ቀን የውይይት መድረክ አካሄደ። በመድረኩ ሁለት ጽሁፎች የቀረቡ ሲሆን የመጀመሪያው "ለሴቶችና ለአካል ጉዳተኛ ተፈናቃዮች የተሰጠ ህጋዊ ጥበቃ" የተሰኘ ጽሁፍ በኤደን ፍሰሀ የቀረበ ሲሆን ሁለተኛው "ለሴቶችና ለአካል ጉዳተኛ ተፈናቃዮች ተግባራዊ ጥበቃዎችና ተግዳሮቶች" የተሰኘ ጽሁፍ በኢማድ አብዱልፈታ ቀርቧል። በመቀጠልም […]

የውይይት መድረክ

ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ የሴቶች የመሬት መብት እና የግጭት አፈታት ዘዴዎች ዙርያ  በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን መርዓዊ እና ባህር ዳር ዙርያ ወረዳዎች የተለያዩ ተግባራትን ሲያከናውን የቆየ ሲሆን በፕሮጀክቱ የመጡ ለውጦች የተዳሰሱበት እና ቀጣይ አቅጣጫዎችን የተመላከቱበት ውይይት በመጋቢት 14/2015 ዓም በባህርዳር ወተር ፍሮንት ሆቴል ተካሂዷል። .

Interface Meeting

ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ ከየሲቪል ማህበረስብ ድጋፍ ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት ጋር በመተባበር በሴቶች የመሬት መብት እና ማህበራዊ ተጠያቂነት ዙርያ ስልጠና የወሰዱ 16 ሴቶችን በማስተባበር ለሴቶች የመሬት መብት መረጋገጥ እና ተጠያቂነትን ለማስፈን ባለመብቶች ከባለድርሻ አካላት ጋር ያወያየ ሲሆን ይህንን ተከትሎ  የጋራ የድርጊት መርሀ ግብር ተቀርፃል። Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE) with the support of […]