All Events

“የአካል ጉዳተኛና ሴት ተፈናቃዮች ህጋዊና ተግባራዊ ጥበቃዎችና ተግዳሮቶች በኢትዮጲያ” የተሰኘ የውይይት መድረክ

ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጲያ ከኤንዲአይ ጋር በመተባበር "የአካል ጉዳተኛና ሴት ተፈናቃዮች ህጋዊና ተግባራዊ ጥበቃዎችና ተግዳሮቶች በኢትዮጲያ" የተሰኘ የግማሽ ቀን የውይይት መድረክ አካሄደ። በመድረኩ ሁለት ጽሁፎች የቀረቡ ሲሆን የመጀመሪያው "ለሴቶችና ለአካል […]

የውይይት መድረክ

ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ የሴቶች የመሬት መብት እና የግጭት አፈታት ዘዴዎች ዙርያ  በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን መርዓዊ እና ባህር ዳር ዙርያ ወረዳዎች የተለያዩ ተግባራትን ሲያከናውን የቆየ ሲሆን በፕሮጀክቱ የመጡ […]

Interface Meeting

ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ ከየሲቪል ማህበረስብ ድጋፍ ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት ጋር በመተባበር በሴቶች የመሬት መብት እና ማህበራዊ ተጠያቂነት ዙርያ ስልጠና የወሰዱ 16 ሴቶችን በማስተባበር ለሴቶች የመሬት መብት መረጋገጥ እና ተጠያቂነትን […]

A high- level dialogue

Association for human rights in Ethiopia (AHRE) in collaboration with Consortium of Ethiopia human rights organization (CEHRO) has successfully held a High- level dialogue on inclusivity of conflict related sexual […]

Research validation workshop

Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE), in partnership with AFD, has successfully conducted a research validation workshop on the topic of human rights abuses against employees in Ethiopia. The […]