Juvenile Detention
January 22, 2024
60
0
0
ተሻሽሎ የፀደቀው የፌደራል ማረሚያ ቤት አዋጅ 1174/2012 አንቀጽ 33 የፌደራል ማረሚያ ቤት እስረኞች በታሰሩበት ምክንያት፣ ጾታ፣ ዕድሜ ወይም የጤና ሁኔታ ላይ መሠረት በማድረግ የተለየ ቦታ እንዲኖሩ ማድረግ እንዳለበት ይደነግጋል። በተለይ ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆችን ከሌሎች ወንጀለኞች የተለየ ቦታ ተዘጋጅቶ ማረሚያ ቤት ውስጥ ሊደርስባቸው ከሚችል አካላዊ እና አእምሯዊ ጫና ተጠብቀው ታርመው እንዲወጡ የማድረግ ኃላፊነት ማረሚያ ቤቶች አለባቸው።
ምስል፡ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የተቀናበረ

Add Comment