1 minutes read 1 minutes readስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጲያ ከUNHCHR ባገኘው ድጋፍ በኢህአዴግ ዘመን በእስር ቤት ውስጥ በደረሰባቸው ድብደባ እና ስቃይ ምክንያት የአካል፣የመንፈስ እንዲሁም የኢኮኖሚ ጉዳት የደረሰባቸውን…

Reader Mode

ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጲያ ከUNHCHR ባገኘው ድጋፍ በኢህአዴግ ዘመን በእስር ቤት ውስጥ በደረሰባቸው ድብደባ እና ስቃይ ምክንያት የአካል፣የመንፈስ እንዲሁም የኢኮኖሚ ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎችን መልሶ የሚያቋቁምበትን እና የሚያግዝበትን ፕሮጀክት በአማራ ክልል ከሚገኙ የጉዳቱ ሰለባዎች ጋር ባዘጋጀው የሁለት ቀን የምክክር መድረክ በይፋ አስጀመረ። OMCT UN in Ethiopia

Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE) is undertaking a project of rehabilitating victims of torture who have suffered physical, mental and economic damages due to the torture and inhuman treatment in prison during the TPLF regime. AHRE is implementing this project with the support from UNHCHR and has officially launched it with a two days panel discussion it had with victims in Amhara region. OMCT UN in Ethiopia

Add Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *