Stop Weaponization of Rape
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በትግራይ ክልል ያለውን የሰብዓዊ መብት ሁኔታ ተከታትሎ ይፋ ባደረገው ሪፖርት መሠረት አብዛኞቹ ወሲባዊ እና ፆታን መሠረት ያደረገ ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች ጥቃቱ የተፈፀመባቸው በፕሪቶሪያ ከተፈረመው ስምምነት በፊት
Learn moreየኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በትግራይ ክልል ያለውን የሰብዓዊ መብት ሁኔታ ተከታትሎ ይፋ ባደረገው ሪፖርት መሠረት አብዛኞቹ ወሲባዊ እና ፆታን መሠረት ያደረገ ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች ጥቃቱ የተፈፀመባቸው በፕሪቶሪያ ከተፈረመው ስምምነት በፊት
Learn moreበሕግ አስከባሪ አካላት በቁጥጥር ስር የዋሉ ዜጎች በ48 ሰዓት ውስጥ ፍርድ ቤት የመቅረብ መብት አላቸው። ተጠርጣሪዎች የቀረቡበት ፍርድ ቤት ለተጨማሪ ምርመራ በእስር እንዲቆዩ በሚፈቅድበት ጊዜ ኃላፊ የሆኑት የሕግ አስከባሪዎች ምርመራውን
Learn moreበኢትዮጵያ ውስጥ የሕጎች ሁሉ የበላይ የሆነው የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት አንቀፅ 17 በሕግ ከተደነገገው ሥርዓት ውጪ ማንኛውም ሰው ነፃነቱን እንደማያጣ ይደነግጋል። በተጨማሪም ማንኛውም ሰው በሕግ ከተደነገገው ሥርዓት ውጪ ሊያዝ፣ ክስ ሳይቀርብበት
Learn moreየኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባ በዛሬው ዕለት ጥር 24 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ በዋነኛነት በአማራ ክልል በአጠቃላይ ደግሞ በሁሉም የሀገራችን አካባቢዎች ከነሐሴ
Learn moreበ2010 ዓ.ም የመንግሥት አስተዳደር ለውጥ ከተደረገ በኋላ ከተደረጉ የሕግ ማዕቀፍ ማሻሻያዎች መካከል በ2013 ዓ.ም የፀደቀው የመገናኛ ብዙሃን አዋጅ አንዱ ነው። ይህ አዋጅ የጋዜጠኞች ደህንነትን በማስጠበቅ ረገድ ቀድሞ ከነበረው የሕግ ማዕቀፍ
Learn moreተሻሽሎ የፀደቀው የፌደራል ማረሚያ ቤት አዋጅ 1174/2012 አንቀጽ 33 የፌደራል ማረሚያ ቤት እስረኞች በታሰሩበት ምክንያት፣ ጾታ፣ ዕድሜ ወይም የጤና ሁኔታ ላይ መሠረት በማድረግ የተለየ ቦታ እንዲኖሩ ማድረግ እንዳለበት ይደነግጋል። በተለይ
Learn moreየኢፌዴሪ ሕገ-መንግሥት አንቀፅ 35 (7) «ሴቶች ንብረት የማፍራት፣ የማስተዳደር፣ የመቆጣጠር፣ የመጠቀም እና መብት አላቸው።» ሲል ይደነግጋል። በተጨማሪም «በተለይ መሬትን በመጠቀም፣ በማስተላለፍ፣ በማስተዳደርና በመቆጣጠር ረገድ ከወንዶች ጋር እኩል መብት አላቸው። እንዲሁም
Learn moreየኢፌዴሪ የወንጀል ሕግ እና የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ በቤት ውስጥ እና በትምህርት ቤት ልጆች ላይ የሚፈፀም አካላዊ ቅጣት ለመከላከል በቂ ጥበቃ አያደርጉም። ሁለቱም ሕግጋት ወላጆች እና ተመሳሳይ ኃላፊነት ያላቸው ሌሎች ሰዎች
Learn moreየዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ቃልኪዳን (UDHR) አንቀፅ 25 ሁሉም ሰው ጤንነቱ እና ደህንነቱ በበቂ ሁኔታ ተጠብቆ ለመኖር የሚያስችል የኑሮ ሁኔታ (Standard of Living) የማግኘት መብት ሊኖረው እንደሚገባ ይደነግጋል። ይህ መብት
Learn moreAHRE © 2026 All Rights Reserved.
Developed by MereqTech IT Solutions PLC