DonateAmharic

All Events

UNVFVT Project Completion

Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE) has successfully completed the rehabilitation project for victims of torture. The project was done with the financial support of the UN Voluntary Funds […]

Agenda Setting Session

Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE) with the support of CSSPII has a project on women land rights and accountability. As part of the project 16 women who have […]

Interface Meeting

ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ ከየሲቪል ማህበረስብ ድጋፍ ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት ጋር በመተባበር በሴቶች የመሬት መብት እና ማህበራዊ ተጠያቂነት ዙርያ ስልጠና የወሰዱ 16 ሴቶችን በማስተባበር ለሴቶች የመሬት መብት መረጋገጥ እና ተጠያቂነትን […]

የውይይት መድረክ

ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ የሴቶች የመሬት መብት እና የግጭት አፈታት ዘዴዎች ዙርያ  በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን መርዓዊ እና ባህር ዳር ዙርያ ወረዳዎች የተለያዩ ተግባራትን ሲያከናውን የቆየ ሲሆን በፕሮጀክቱ የመጡ […]

validation workshop

Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE) in collaboration with Freedom House has done an  assessment on media platforms on their role for the promotion of human rights in Ethiopia and […]

Follow up Meeting

ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዬጲያ ከዚህ ቀደም በምእራብ ጎጃም ዞን የሴቶች የመሬት መብትና የግጭት አፈታት ዘዴዎች ላይ የሰራው ጥናት ላይ የታዮ ችግሮችን ለማስተካከል የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የድርጊት መርሀ ግብር የቀረፁ መሆኑ […]

“የአካል ጉዳተኛና ሴት ተፈናቃዮች ህጋዊና ተግባራዊ ጥበቃዎችና ተግዳሮቶች በኢትዮጲያ” የተሰኘ የውይይት መድረክ

ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጲያ ከኤንዲአይ ጋር በመተባበር "የአካል ጉዳተኛና ሴት ተፈናቃዮች ህጋዊና ተግባራዊ ጥበቃዎችና ተግዳሮቶች በኢትዮጲያ" የተሰኘ የግማሽ ቀን የውይይት መድረክ አካሄደ። በመድረኩ ሁለት ጽሁፎች የቀረቡ ሲሆን የመጀመሪያው "ለሴቶችና ለአካል […]

Safeguarding, Safe Recruitment and Safe Programing Training

ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ ከሲቪል ማህበረሰብ ድጋፍ ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት ጋር በመተባበር ለሰራተኞቹ እንዲሁም ለቦርድ አባላት የSafeguarding, safe recruitment እና  safe programing ስልጠና መጋቢት 18 /2015 ዓ ም በአዲስ አበባ […]