Daily Events: November 21, 2026

“የአካል ጉዳተኛና ሴት ተፈናቃዮች ህጋዊና ተግባራዊ ጥበቃዎችና ተግዳሮቶች በኢትዮጲያ” የተሰኘ የውይይት መድረክ

ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጲያ ከኤንዲአይ ጋር በመተባበር "የአካል ጉዳተኛና ሴት ተፈናቃዮች ህጋዊና ተግባራዊ ጥበቃዎችና ተግዳሮቶች በኢትዮጲያ" የተሰኘ የግማሽ ቀን የውይይት መድረክ አካሄደ። በመድረኩ ሁለት ጽሁፎች የቀረቡ ሲሆን የመጀመሪያው "ለሴቶችና ለአካል […]

የውይይት መድረክ

ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ የሴቶች የመሬት መብት እና የግጭት አፈታት ዘዴዎች ዙርያ  በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን መርዓዊ እና ባህር ዳር ዙርያ ወረዳዎች የተለያዩ ተግባራትን ሲያከናውን የቆየ ሲሆን በፕሮጀክቱ የመጡ […]